ደቡብ አፍሪቃ ማንዴላን አከበረች DW Amharic July 18, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ደቡብ አፍሪቃዉያን ዛሬ የነጭ ዘረኛ አገዛዝ ታጋዩን የኔልሰን ማንዴላን 95ኛ የልደት በዓል በታላቅ ድምቀት አክብረዉ ዉለዋል። የነፃነት ታጋዩ አዛዉንት ግን ከአንድ ወር በላይ በሃኪም ቤት አልጋ ላይ ይገኛሉ። በጤናቸዉ ረገድ መሻሻሎች መኖራቸዉን ፕሬዝደንት ጄኮብ ዙማም ሆኑ ልጆቻቸዉ እየገለጹ ነዉ።