አውራምባ ታይምስ ጋዜጠኛዬ ታሰረ አለ

በየሳምንቱ ቅዳሜ የሚታመው የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እሑድ ሰኔ 12 ቀን 2003 ዓ.ም. ከመኖሪያ ቤቱ በፀጥታ ኃይሎች ተወስዶ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ መታሰሩን የዝግጅት ክፍሉ አስታወቀ፡፡