የኢትዮጵያን ስቃይ በሪያድ እስር ቤት DW Amharic June 15, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በቅርቡ በህጋዊ መንገድ ተዋውለው ለሥራ ወደ ሳውዲ አረቢያ የሄዱ ኢትዮጵያውያን ሪያድ እስር ቤት ውስጥ በመሰቃየት ላይ መሆናቸውን አስታወቁ ።