የቀድሞው የዳሸን ባንክ የሠራተኛ ማኅበር ሊቀመንበር ከሥራ ተባረሩ

– በዳሸን ባንክ ፕሬዚዳንት ላይ የተላለፈው የእስር ትእዛዝ ታገደ

(በኃይሌ ሙሉ)

ከአዲስ አበባ ወደ ወላይታ ሶዶ የተዛወርኩበት በሕጋዊ መንገድ አይደለም በማለት በዳሸን ባንክ ላይ ክስ መስርተው በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የተወሰነላቸው የቀድሞው የባንኩ የሠራተኛ ማኅበር ሊቀመንበር ከሥራ ተባረሩ፡፡