በተጠናቀቀ ሕንፃ ውስጥ ያለፈቃድ ሥራ መሥራት እንደማይቻል ተደነገገ
– የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሕንፃ አዋጁን ለማስፈጸም ደንብ አውጥቷል
የሕንፃ ግንባታ የሚያከናውን ማንም ሰው የገነባውን ሕንፃ ካጠናቀቀ በኋላ ሳያሳውቅና ፈቃድ ሳይሰጠው ሥራ ሊጀምር እንደማይችል አዲስ የወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ አስታወቀ፡፡