ሞሮኮ እና የተሀድሶ ለውጡ ንቅናቄ DW Amharic June 11, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሊቢያ፡ በየመን እና በሶርያ የቀጠለው ውዝግብ እና የህዝብ ዓመጽ በሰሜን አፍሪቃዊቱ ሀገር ሞሮኮ የሚካሄደውን የተቃውሞ ንቅናቄ ከዓለም መገናኛ ብዙኃን ትኩረት እንዲርቅ አድርጓል።