የቱርክ ምርጫ DW Amharic June 10, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፊታችን ዕሁድ የሚካሄደው የቱርክ ምርጫ ለሀገሪቱ ቀጣይ ጉዞ ወሳኝ እንደሆነ እየተነገረ ነው። ይህም ከሆነ ፓርቲው ህገመንግስቱ ላይ ለውጥ የማድረግ አቅም ይኖረዋል ማለት ነው።