አስተዳደሩ መሬትና ነባር ይዞታዎችን እንዲያደራጅ ለውጭ ኩባንያ ኮንትራት ሰጠ
– ኮንትራቱን የወሰደው ኩባንያ 33 ሚሊዮን ብር ይከፈለዋል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬትና የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን በዘመናዊ መረጃ ሥርዓት ውስጥ ማደራጀት የሚያስችለውን አሠራር ለመዘርጋት፣ ማኔጅመንቱን ስዌድ ሰርቬይ ለሚባል የስዊድን ኩባንያ ግንቦት 27 ቀን 2003 ዓ.ም. ለሁለት ዓመት የሚቆይ ኮንትራት ሰጠ፡፡