ሰበር ዜና – የሐረር ደ/ሣህል ቅ/ሚካኤል ቤተ ክርስቲያንን ከሀ/ስብከቱ ለመገንጠል የሚንቀሳቀሱ የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ መናፍቃን በጠ/ቤተ ክህነቱ የተመደቡት አዲስ አስተዳዳሪ ወደ ደብሩ እንዳይገቡ ከሀ/ስብከቱ አስተዳደር ጉባኤ አባላት ጋራ እየተናነቁ ነው

ክልሉ የፍትሕና ጸጥታ ዘርፍ እንዲሁም የፖሊስ ሓላፊዎች ለሁከት ፈጣሪዎቹ ወግነዋል