የደርግ የደኅንነት ሚኒስትር የቀብር ሥርዓት ተፈጸመ

በደርግ ዘመን የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢሕዲሪ) የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ ቀብር ትናንት በኮተቤ ገደራ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ተፈጸመ፡፡