አሥር ከፍተኛ የደርግ ባለሥልጣናት ይፈታሉ

በዘር ማጥፋት ወንጀል ከተከሰሱት 23 ከፍተኛ የደርግ ባለሥልጣናት መካከል 20 ዓመት የታሠሩት አሥር ከፍተኛ የደርግ ባለሥልጣናት ይፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡