Amharic የትመጣዉ ያልተረጋገጠዉ ተህዋሲ DW Amharic Jun 7, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በጀርመን እስከአሁን በይፋ የ22 ሰዎችን ህይወት እንደቀጠፈ እየተነገረ ነዉ፤ ጥሬ አትክልት በመመገብ እንደሚከሰት የተነገረለት በጀርመንኛዉ ኤሄክ፤ የተሰኘዉ ተህዋሲ።