Amharic, Religion ፖሊስ ደቀ መዛሙርቱን ከኮሌጁ ግቢ እንዲያስወጣ የፓትርያሪኩ ልዩ ጽ/ቤት ጠየቀ፤ የቅ/ሲኖዶስ ጽ/ቤት እና የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ውሳኔውን በጽኑ ተቃውመዋል admin Jul 11, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኮሌጁ እንዲዘጋ የውሳኔ መነሻ የሰጠው ከአቡነ ጢሞቴዎስ ተጽዕኖ ያልወጣው የኮሌጁ ቦርድ ነው አቤቱታቸውን ለመንግሥት አካላት ያሰሙት ደቀ መዛሙርቱ ‹‹ቅ/ሲኖዶስ እና ምእመናን የከፈቱት ኮሌጁ የሚዘጋው በመቃብራችን ላይ ነው!›› በሚለው አቋማቸው ጸንተዋል፤ በአስተዳደር ሕንጻው ዙሪያ የሚያደርጉትን ቁጥጥር አጠናክረዋል