Amharic የኃይሌ የፕሬዝዳንትነት እቅድና አስተያየት DW Amharic Jul 10, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዴቼቬለ ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጭዎች አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ትርጉም ያለው ተፅእኖ የሌለውን የፕሬዝዳንትነት ሥልጣን ከመመኘት ይልቅ ተሰሚነቱን ተጠቅሞ ፋይዳ ያለው አስተዋፅኦ ቢያደርግ ይሻላል ብለዋል ።