የቅ/ሥላሴ መ/ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት ለፈተና ባለመቀመጥ የማስገደጃ ርምጃቸውን አጠናክረዋል
admin
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
- የአጣሪ ኮሚቴው ሪፖርት እስኪፈጸም ድረስ ለፈተና ላለመቀመጥ ወስነዋል
- የኮሌጁ ቦርድ በአጣሪ ኮሚቴው ሪፖርት ላይ ከቋሚ ሲኖዶሱ ጋራ እየተወያየ ነው
- ‹‹ቦርዱ ለአቡነ ጢሞቴዎስ ተጽዕኖ ያደረና እርሳቸው የሚሉትን ብቻ የሚሰማ ነው፤ በችግራችን ጠይቆንም ይኹን ሰብስቦን አያውቅም፡፡›› /ደቀ መዛሙርቱ/
