አፍሪቃ እና ፀረ ረሀቡ ጉባዔ

አፍሪቃውያን መሪዎች « ረሀብን ማጥፋት » በሚል ርዕስ ላይ ዛሬ በአዲስ አበባ በአፍሪቃ አዳራሽ ውይይት አካሄዱ። በዚሁ ጉባዔ ላይ የአራት ሀገራት፣ ማለትም፣ የሱዳን፣ የዩጋንዳ፣ የቶጎ እና የቤኒን ፕሬዚደንቶች፣ እንዲሁም፣