ውድ አረጋዊያን በጎ አድራጎት ማኅበር

ደጋፊ የሌላቸውን አረጋውያን ለመንከባከብ ሩቅ መሄድ፣ ድርጅት እስኪያቋቁሙም መጠበቅ አላስፈለጋቸውም። ከሁለት ዓመታት በፊት በህይወታቸው የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የነበሩትን ወላጅ እናታቸውን ፍቃድ በመጠየቅ በጎውን ተግባር በመኖሪያ ቤታቸው ጀመሩ። ዛሬ “ውድ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማኅበር” በሚል የሚጠራው ድርጅት ሥራ የጀመረው በዚህ መንገድ ነው ይለናል የተያያዘው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ፤ ያዳምጡት፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*