Amharic ስደተኞችን ከዳዳብ ወደ ሶማሊያ ለመመለስ መታቀዱ DW Amharic Jun 25, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከዓለም ትልቁ የስደተኞች መጠለያ የኬንያው የዳዳብ የስደተኞች ካምፕ ነው ። ዳዳብ ከ20 ዓመት በፊት ከሶማሊያ የተሰደዱ ና ከዚያም በኋላ የሄዱ የተጠለሉበት ስፍራ ነው። ከስደተኞቹም አንዳንዶቹ እዚያው የተወለዱ ናቸው ።