የኤሌክትሪክ መሐንዲሱ አቶ ታምሩ በሻህ

እዚህ ጀርመን በሰለጠኑበት ሞያ ታዋቂ ድርጅቶች ውስጥ ለብዙ ዓመታት ያገለሉ ምሁር ናቸው ። ከዛሬ 10 ዓመት ወዲህ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የግል ድርጅት ከፍተው በሞያቸው እየሰሩ ነው ። ጀርመን ውስጥም በሰለጠኑበትና ብዙ ልምድ ባካበቱበት ሞያ አማካሪ ድርጅት አላቸው ።