Amharic «ቱታ አብሶሉታ» የቲማቲም ፀር DW Amharic Jun 25, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሰሞኑን የቲማቲም ዋጋ መናሩ፤ አልፎ ተርፎም በአንዳንድ አካባቢዎች ቲማቲም ከገበያ መጥፋቱ ነዉ የሚሰማዉ። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የአትክልትና ፍራፍሬ ተባዮች ተመራማሪዎች እንደሚሉት የቲማቲም ቅጠል ሰርስር የተሰኘ መጤ ተባይ ያደረሰዉ ጉዳት ነዉ።