Amharic የድርቅ እና የምግብ ዋስትና ሁኔታ በኢትዮጵያ DW Amharic Jun 25, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በኢትዮጵያ ስለሚታየው የድርቅ እና የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ጥረትን በሚመለከት በአዲስ አበባ ስብሰባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የዓለም የምግብ ድርጅት የምግብ ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን በማረጋገጡ ዘርፍ እያደረገችው ስላለው ጥረት ቀደም ባለ ጊዜ መግለጫ ሰጥቶዋል።