Amharic በቱርክ የቀጠለዉ ህዝባዊ ንቅናቄ DW Amharic Jun 25, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ቱርክ ኢስታንቡል የተጀመረዉ የተቃዉሞ እንቅስቃሴ ለአንድ ሳምንት ጋብ ካለ በኋላ ዳግም አገርሽቷል። በእጃቸዉ ቀይ አበባ የያዙ በበሽዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚ ሰልፈኞች በተቃዉሞዉ እንቅስቃሴ ወቅት ህይወታቸዉን ያጡትን ለመዘከር ወደታክሲም አደባባይ ወጥተዋል።