አንድ ኪሎ ሥጋ በ90 ብር መሸጥ ተጀመረ Ethiopian Reporter June 1, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ልኳንዳ ነጋዴዎች ከትናንት ጀምሮ አንድ ኪሎ ሥጋ በ90 ብር ሒሳብ እንዲሸጡ መፈቀዱን የልኳንዳ ነጋዴዎች ማኅበር ሊቀመንበር አስታወቀ፡፡