Amharic ትራንስ አትላንቲኩ የነጻ ንግድ ድርድር DW Amharic Jun 19, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአውሮፓ ሕብረትና ዩ ኤስ አሜሪካ ትናንት አየርላንድ ውስጥ ቡድን-ስምንት በመባል የሚታወቀው የሰባቱ ሃያላን በኢንዱስትሪ ልማት የበለጸጉ መንግሥታትና የሩሢያ መሪዎች ጉባዔ አኳያ ትራንስ አትላንቲክ የነጻ ንግድ ውል ለማስፈን ድርድር ጀምረዋል።