የቡድን ስምንት ጉባዔ ፍፃሜ

በሰሜን አየርላንድ ብሪታኒያ ውስጥ ትናንት የጀመረው የቡድን 8 ጉባኤ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። በዛሬው ስብሰባ ከስምንቱ በኢንዱስትሪ ከበለፀጉ ሀገራት መሪዎች እና ከሁለቱ የአውሮፓ ህብረት ተወካዮች ሌላ