የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ

እኢአ 2014 ዓም ብራዚል ውስጥ ለሚካሄደው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ዙር ለማለፍ ከአፍሪቃ እስከ አውሮፓና ላቲን አሜሪካ በርካታ ማጣሪያ ግጥሚያዎች እየተካሄዱ ነው።