የአዉሮጳ ፊልም ፊስቲቫል በአዲስ አበባ DW Amharic June 13, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአዲስ አበባ በሚገኙ አራት የአዉሮጳ አገራት የባህል ተቋማት ዉስጥ፤ ግንቦት 26 የጀመረዉ፤የአዉሮጳ የፊልም ፊስቲቫል፤ እስከ ፊታችን ሰኞ ሰኔ 10 ድረስ ይቀጥላል። በዚህ ፊስቲቫል የተለያዩ የአዉሮጳ ሀገር ፊልሞች ከመታየታቸዉም በላይ፤ የተለያዩ አዉደ ጥናቶችም በመደረግ ላይ ናቸዉ።