Amharic አነጋጋሪው አዲሱ የብሪታኒያ የኢሚግሬሽን ህግ DW Amharic Jun 12, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአዲሱ ህግ መሰረት ልጆቻቸውን ማስመጣት የሚፈልጉ ዜጎች ደግሞ በ ልጆች ቁጥር ከፍ የሚል በህጉ የተደነገገው ዓመታዊ ገቢ ሊኖራቸው ይገባል ። አዲሱ ህግ ቤተሰብ የሚለያይ ና ቤተሰብ የመመስረት መብትን የሚጋፋ ነው ሲሉ የመብት ተሟጋቾች አጥብቀው ተቃውመውታል ።