ኢትዮጵያ የግብፅን ማስጠንቀቂያ ማጣጣሏ DW Amharic June 12, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ የጀመረችው ግዙፍ የህዳሴ ግድብ ለግብፅ የሚደርሰውን የውኃ ፍሰት የሚቀንስ ከሆነ ግብፅ በሁሉም አማራጮች እንደምትጠቀም ያሰማቸውን ማስጠንቀቂያ ኢትዮጵያ « የሥነ አዕምሮአዊ ጦርነት » ስትል በማጣጣል፣ በሚሰነዘርባት ማንኛውም ርምጃ አንፃር ራስዋን እንደምትከላከል አስታውቃለች።