የተገን ጠያቂዎች የሥራ ሁኔታ በጀርመን DW Amharic June 11, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጀርመን ሐገር ጥገኝነትጠይቀው፣ጥያቄያቸው ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ በጊዜያዊነት እንዲቆዩ የተፈቀደላቸው የውጭ ዜጎች ለብዙ ዓመታት በስራ አጥነት ለመኖር ይገደዳሉ። የጀርመን ሕግ ተገንጠያቂዎች ፈልገው ባገኙት ክፍት የሥራ ቦታ በቀጥታ እንዳይሰማሩ ይገድባቸዋል ። ይህንየሚለውጥ አዲስ ህግ በቅርቡሥራ ይይውላል ።