በአዲስ አበባ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የቅዱስ ሲኖዶስ ለአሥር ቀናት ያካሄደውን ጉባዔ አጠናቀቀ። ጉባዔው በቤተክርስትያኒቱ የሚታየውን ብልሹ አሰራር ማስወገድ ያስችላሉ ባላቸው የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ በማትኮር ከመከረ በኋላ አሥራ አንድ ውሳኔዎችን አሳልፎዋል።