ኢትዮጵያውያን ሠራተኞችና የስዑዲው አዋጅ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
በስዑዲ ዐረቢያ በሥራ ተሠማርተው ከሚገኙት ቁጥራቸው በ 10 ሺዎች ከሚገመተው ኢትዮጵያውያን መካከል በተለያዩ ምክንያቶች ትክክለኛ መታወቂያ ሰነድ የሌላቸው ፤ እስከ ሰኔ 26 ቀን 2005 ዓ ም፤ አሟልተው ካቀረቡ ፤ የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ እንደሚያገኙ ፤