አፍሪቃ እና የምዕተ ዓመቱ የልማት ግብ
አፍሪቃ ፣ ምንም እንኳን እስከ እአአ እስከ 2015 ዓም ድረስ የምዕተ ዓመቱን የልማት ግብ ማሳካት ባትችልም፣ በልማቱ ዘርፍ ጉልህ መሻሻል ማስመዝገቧ የማይካድ ነው። አፍሪቃ በተለይ የምዕተ ዓመቱ የልማት ግብ ባስቀመጣቸው የመጀመሪያዎቹ አራት መስኮች፣ ማለትም፣ ድህነትን በማጥፋት፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርትን ለሁሉም በማዳረስ፣