የአባይ ግድብ፤ ኢትዮጵያና ግብፅ DW Amharic June 6, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የግንባታዉ ተግባር የዉሃዉን ፍሰት የሚጎዳ ከሆነ ግብፅ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የጀመረችዉን የግድብ ግንባታ እንድታቆም እንደምትጠይቅ የፕሬዝደንቱ አማካሪ አስታወቁ።