Amharic የተመድ የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ይዞታ ዘገባ DW Amharic Jun 6, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኪተሩስ በዘገባቸው ኤርትራውያን ድንበር አቋርጠው ሲሸሹ ለሞት አደጋ ያጋልጣቸዋል ያሉትን ተኩሶ የመግደል ፖሊሲን ክፉኛ አውግዘዋል ። ኤርትራ ውስጥ የሚታሰሩ ሰዎች እዚያም የሚገኙ እስር ቤቶች ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑንም ተናግረዋል ።