Amharic ለአየር ንብረት ለዉጥ ተጠያቂ ማነዉ? DW Amharic Jun 4, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የዓለም የአየር ንብረት ለዉጥ መንስኤዎች ዛሬም እያከራከሩ ቢሆንም የምድራችን የአየር ጠባይ መለዋወጥ መቀጠሉን የሰሞኑ ክስተቶች ያመላክታሉ። አሜሪካን ኦክላሆማን ደጋግሞ ኃይለኛ ንፋስ ያገዘዉ ዉሽንፍር ሲገርፍ ደቡብና ምስራቅ ጀርመንም የወረደዉ ዝናብ ጎርፍ አስከትሏል።