የሶሪያ ጥፋትና የዲፕሎማሲዉ ምስቅልቅል DW Amharic June 3, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኒዮርክ ታይምስ የተሰኘዉ የዩናይትድ ስቴትስ ጋዜጣ ባለፈዉ መጋቢት አዋቂዎችን ጠቅሶ እንደዘገበዉ በዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ድርጅት ሲ አይ ኤ ድጋፍ፥ በሳዑዲ አረቢያና በቀጠር ገንዘብ እየተሸመተ በቱርክ በኩል ለሶሪያ አማፂያን የታደለዉ ጦር መሳሪያ ከሰወስት ሺሕ አምስት መቶ ቶን ይበልጣል