የተቃውሞ ሰልፍ እና አስተያየት
ሰማያዊ ፓርቲ ትናንት በአዲስ አበባ ግዙፍ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂዶዋል። ስለዚሁ ከ 1997 ዓም ወዲህ ትናንት ለመጀመሪያ ጊዜ ስለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የሕዝብ፣ የአዘጋጂዎቹን እና የመንግሥት ተጠሪን አስተያየት አሰባስቦዋል።