የውጭ ዜጎችና የትምህርት ደረጃቸው DW Amharic May 28, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአሁኑ ጊዜ ወደ ጀርመን የሚመጡ የውጭ ዜጎች ከጀርመናውያን የተሻለ የትምህርት ደረጃ እንዳላቸው በቅርቡ የተካሄደ አንድ ጥናት አስታውቋል ። ይሁንና ጥናቱ እንዳመለከተው ጀርመናውያን አሁንም የውጭ ዜጎች የተማሩ አይደሉም ከሚለው አሰተሳሰባቸው አልተላቀቁም ። በዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ይህን ጥናት መነሻ ያደረገ ዝግጅት ተጠናቅሯል ።