ኤርትራ ከ20 የነፃነት ዓመታት በኋላ DW Amharic May 26, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ አካል ሆና የኖረችዉ ኤርትራ ከ30 ዓመታት ጦርነት በኋላ ተገንጥላ ራሷን የቻለች ሀገር ከሆነች ዛሬ 20ኛ ዓመቷን አከበረች። ኤርትራ ነፃነቷን ስታዉጅ በዜጎች ዘንድ የነበረዉ ተስፋና ስሜት ከእነዚህ ዓመታት በኋላ የደበዘዘና የተመሳቀለ እንደሆነ ነዉ አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ኬንያ ስደት ላይ የሚገኙ ኤርትራዉያንን አነጋግሮ የዘገበዉ።