ኤርትራውያንና የ 2 ከመቶው ቀረጥ ጣጣ፣
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ካናዳ ውስጥ የሚኖሩ ኤርትራውያን፤ በኤርትራ መንግሥት የተጣለባቸውን 2 ከመቶ የገቢ ግብር እንዲከፍሉ መገደዳቸው ያስመረራቸው መሆኑን ገለጡ።