Amharic የቅዱስ ያሬድ 1500ኛ ዓመት DW Amharic May 23, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያዊው የዜማ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ 1500ኛ ዓመቱ በተለያየ መስክ በመከበር ላይ ይገኛል። ቅዱስ ያሬድ በአውሮጳ ሙዚቃ ገናና ስም ያላቸው የሙዚቃ ቀማሪውች ከመፈጠራቸው ከሺህ ዓመታት ቀደም ብሎ ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረ ሊቅ ነው።