"እኛ ስንስተካከል ዓለምና የፍርድ ሚዛንዋ ወደ እኛ ያዘማሉ" አቶ ኦባንግ ሜቶ

አቶ ኦባንግ ሜቶ Obang Meto“የኢህአዴግ ባለስልጣናትን ዓለምአቀፍ ፍርድ ቤት የማቅረቡ ጉዳይ ከመለስ ሞት ጋር የሚሞት አይሆንም” አቶ ኦባንግ ሜቶ የአኢጋን ዋና ስራ አስፈፃሚ

በጀርመን ሀገር የሚታተመው “ጥላ” መጽሔት በሁለተኛ ዓመት ቁጥር 6 ዕትሙ ከአቶ ኦባንግ ሜቶ *የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ሥራ አስጻሚ) ጋር ቃለምልልስ አድርጓል። ሙሉውን ቃለምልልስ እንደሚከተለው ያገኙታል። መልካም ንባብ!

ሙሉውን አስነብበኝ …