Amharic የዓለም የነፋስ ኃይል ማኅበርና ታዳሽ የኃይል ምንጭ ፣ DW Amharic May 22, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እ ጎ አ በ 2001 ዓ ም፤ የተቋቋመውና ዋና ማዕከሉን ቦን ጀርመን ውስጥ ያደረገው የዓለም የነፋስ ኃይል ምንጭ ማኅበር ፤ በአሁኑ ጊዜ 250 ያህል ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ፣ 65 ያህል በነፋስ ኃይል የሚጠቀሙ ብሔራዊ ማኅበራት እንዲሁም 50 ገደማ