ብርቱ አውሎ ነፋስ በዩኤስ የኦክላሆማ ግዛት

በዩኤስ አሜሪካ የኦክላሆማ ፌዴራዊ ግዛትን ትናንት አመሻሽ ላይ የመታው ብርቱ አውሎ ነፋስ በሰው እና በንብረት ላይ ብርቱ ጥፋት አደረሰ። የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ግዛቱን የአስቸኳይ ጊዜ በማወጅ ለግዛቱ ከፌዴራዊው