የሶሻል ዲሞክራቶች ፓርቲ የSPD 150ኛ አመት DW Amharic May 21, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የጀርመን ሶሻል ዲሞክራቶች ፓርቲ በጀርመንኛው ምህፃር SPD ከነገ በስተያ 150 አመት ይደፍናል ። የዚህ አንጋፋው ፓርቲ ጠንካራና ደካማ ጎኖች ምንድናቸው ? አርአያነቱ እስከምን ድረስ ነው ? ወዴትስ እያመራ ነው ። የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው ።