ፍጥጫና ተቃዉሞ በቱኒዚያ DW Amharic May 20, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ትናንት ቱኒዚያ ዉስጥ በፖሊስና በ አንሣር አል-ሻሪያ ቡድን ደጋፊዎች መካከል የተነሳዉ ዉዝግብ የአንድ ሰዉ ህይወት ቀጥፎ ለብዙዎች ጉዳት ምክንያት ሆኗል። ግጭቱ በዋና ከተማ ቱኒዝና አቅራቢያዋ በሚገኙ አካባቢዎችም መዛመቱ ሲገለፅ መንስኤዉ ቡድኑያ ሊያካሂደዉ የነበረዉ ስብሰባ በመንግስት መታገዱ ነዉ።