Amharic የትምህርት ጥራት እና የመምህራን ወቀሳ DW Amharic May 17, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያ ውስጥ መለስተኛ እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋሟት በየጊዜው ሲከፈቱ ይስተዋላል። ይሁንና በእነዚሁ ትምህርት ቤቶች በሚሰጠው የትምህርት ጥራት ላይ ወቀሳ የሚሰነዝሩት በርካታ ናቸው።