የማሳጅ ቤቶች በኢትዮጵያ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ዉስጥ አዋቂዎች እንደሚሉት መታሻ ቤቶቹን የሚያዘወትሩ አብዛኞቹ ደንበኞችም የደንበኝነታቸዉ ዋና ምክንያት በጤና መጓደል ወይም በሥራ ጫና የደከመ ወይም የተወጠረ ሰዉነትን ለማፍታት አይደለም፥ የተወጠረ የወሲብ ስሜትን ለማርካት እንጂ።