ብሪታንያ እና የአዉሮጳ ሕብረት አባልነቷ DW Amharic May 17, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በቅርቡ በተደረገዉ የከተሞች አስተዳደር ምርጫ የጠቅላይ ሚንስትሩ ወግ አጥባቂ ፓርቲ በርካታ መቀመጫዎችን ማጣቱ፥የሐገሪቱ ምጣኔ ሐብት ይበልጥ ማሽቆልቆሉና ከምሥራቅ አዉሮጳ ወደ ብሪታንያ የሚገባዉ ሕዝብ ቁጥር መጨመሩ የአዉሮጳ ሕብረት የብሪታንያን ሉዓላዊነት እየተጋፋ ነዉ የሚሉ ወገኖችን ቅሬታ አጠናክሮቷል